Taem Radio ጣዕም ሬድዮ

Taem Radio ጣዕም ሬድዮ

0 Preferiti 50 Hit
Ascolta Taem Radio ጣዕም ሬድዮ su KeepOne Radio gratis.
ጣዕም ሬድዮ መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሰሎሞኒክ ኮሚኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመ ሬድዮ ነው፡፡ በኦንላይን አማራጮች በwww.taemmedia.com እንዲሁም በአዳምጥ Adamt, All Ethiopian Radio Stations መተግበሪያ በተጨማሪም በተለያዩ ዓለማቀፍ ድረገፆች እና መተግበሪያዎች የ24 ሰዓታት ሥርጭት ላይ ይገኛል፡፡ ጣዕም ሬድዮ 40 በመቶ በማህበራዊ፣ ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ የዜና እና የመረጃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም 60 በመቶ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ ሬድዮ ነው፡፡ እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን
Ascolta Taem Radio ጣዕም ሬድዮ sul tuo cellulare!
Get it on Google Play Get it on App Store
Radio simili

Scarica l'app gratuita

Ascolta più di 100.000 stazioni radio in diretta, e contenuti on-demand come podcast e spettacoli, ovunque tu vada.

Get it on Google Play Get it on App Store